የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ማሳሰብያ፡
I. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የስታቲስቲክስ መረጃ ሰብሳቢ
II. የሥራው ደረጃ፡- VIII
III. ደመወዝ ፡- 3934
IV. ብዛት፡- 43,500
V. ፆታ ፡- ጾታ አይለይም
VI. የሥራ መደቡ ዓላማ ፡-ጥራቱን የጠበቀ የገጠር/ከተማ የቤተሰብ/ባለይዞታ የግብርና መረጃ መሰብሰብ እና ወደ ሰርቨር መላክ
VII. የቅጥር ሁኔታ ፡- ኮንትራት/ለአንድ ዓመት
VIII. የሥራ ልምድ ፡- አይጠይቅም
X. ተፈላጊ ችሎታ/መስፈርቶች/ Requirments:
የመጀመሪያ ድግሪ በስታቲስቲክስ፣
በኮምፒውተር ሳይንስ፣
በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣
ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣
ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣
በማቲማቲክስ፣
በአካውንቲንግ፣
በማኔጅመንት፣
በሶሾሎጂ፣
በጂኦግራፊ፣
በጂ.አይ.ኤስና ሪሞት ሴንሲንግ፣
በኢኮኖሚክስ፣
በሶሻል ወርክ፣
በአጠቃላይ በግብርና የትምህርት ዓይነቶች፣ በማንኛውም የኢንጂነሪንግ ትምህርት ዓይነቶች፣ በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣
ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣
በሕግ፣ በማርኬቲንግ፣
በቢዝነስ ማኔጅመንት፣
በጋዜጠኝነት፣
በሰው ሀብት አስተዳደር፣
በእንስሳት ህክምና፣
በህብረት ስራ፣
ወይም ከላይ የተጠቀሱት ባልተሟሉበት ወቅት በማንኛውም የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት ዓይነቶች
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ/ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ በሆነ የተመረቀ/የተመረቀች
1. በሚኖሩበት ከተማ/ወረዳ ውስጥ በአስቸጋሪ ወይም በተለያየ የመሬት አቀማመጥና አየር ንብረት ተቋቁሞና ተዘዋውሮ መስራት የሚችል/የምትችል
2. በየትኛውም አካባቢ ተንቀሳቅሶ መስራት ፍላጎት ያለው/ላት እና የሚችል/የምትችል
3. የአካባቢውን ማህበረሰብ ቋንቋ (የወረዳውን ወይም የቀበሌውን) ጠንቅቆ መናገርና፣ መስማት፣ መፃፍ የሚችል/የምትችል
4. ለሚረከቡት የስራ መሳሪያዎች/ንብረቶች በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
5. ስራው በሚከናወንበት ቀበሌ/ወረዳ ላይ ሙሉ ጊዜውን የሚያሳልፍ መሆን ይጠበቅበታል ::

